1
የማቴዎስ ወንጌል 14:30-31
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
ነገር ግን የነፋሱን ኃይል አይቶ ፈራ፤ ሊሰጥምም በጀመረ ጊዜ “ጌታ ሆይ! አድነኝ፤” ብሎ ጮኸ። ወዲያውም ኢየሱስ እጁን ዘርግቶ ያዘውና “አንተ እምነት የጎደለህ፤ ስለምን ተጠራጠርህ?” አለው።
Муқоиса
የማቴዎስ ወንጌል 14:30-31 омӯзед
2
የማቴዎስ ወንጌል 14:30
ነገር ግን የነፋሱን ኃይል አይቶ ፈራ፤ ሊሰጥምም በጀመረ ጊዜ “ጌታ ሆይ! አድነኝ፤” ብሎ ጮኸ።
የማቴዎስ ወንጌል 14:30 омӯзед
3
የማቴዎስ ወንጌል 14:27
ወዲያውም ኢየሱስ ተናገራቸውና “አይዞአችሁ፤ እኔ ነኝ፤ አትፍሩ፤” አላቸው።
የማቴዎስ ወንጌል 14:27 омӯзед
4
የማቴዎስ ወንጌል 14:28-29
ጴጥሮስም መልሶ “ጌታ ሆይ! አንተስ ከሆንህ በውሃው ላይ ወደ አንተ እንድመጣ እዘዘኝ፤” አለው። እርሱም፦ ና አለው። ጴጥሮስም ከታንኳይቱ ወርዶ ወደ ኢየሱስ ሊደርስ በውሃው ላይ ሄደ።
የማቴዎስ ወንጌል 14:28-29 омӯзед
5
የማቴዎስ ወንጌል 14:33
በታንኳይቱም የነበሩት “በእውነት የእግዚአብሔር ልጅ ነህ፤” ብለው ሰገዱለት።
የማቴዎስ ወንጌል 14:33 омӯзед
6
የማቴዎስ ወንጌል 14:16-17
ኢየሱስም “እናንተ የሚበሉትን ስጡአቸው እንጂ ሊሄዱ አያስፈልግም፤” አላቸው። እነርሱም “ከአምስት እንጀራና ከሁለት ዓሣ በቀር በዚህ የለንም፤” አሉት።
የማቴዎስ ወንጌል 14:16-17 омӯзед
7
የማቴዎስ ወንጌል 14:18-19
እርሱም “እነዚያን ወደዚህ አምጡልኝ፤” አላቸው። ሕዝቡም በሣር ላይ እንዲቀመጡ አዘዘ፤ አምስቱንም እንጀራና ሁለቱን ዓሣ ይዞ ወደ ሰማይ አሻቅቦ አየና ባረከ፤ እንጀራውንም ቆርሶ ለደቀ መዛሙርቱ ሰጠ፤ ደቀ መዛሙርቱም ለሕዝቡ።
የማቴዎስ ወንጌል 14:18-19 омӯзед
8
የማቴዎስ ወንጌል 14:20
ሁሉም በልተው ጠገቡ፤ የተረፈውንም ቁርስራሽ ዐሥራ ሁለት መሶብ ሙሉ አነሡ።
የማቴዎስ ወንጌል 14:20 омӯзед
Асосӣ
Китоби Муқаддас
Нақшаҳо
Видео