1
የማቴዎስ ወንጌል 11:28
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ ወደ እኔ ኑ፤ እኔም አሳርፋችኋለሁ።
Муқоиса
የማቴዎስ ወንጌል 11:28 омӯзед
2
የማቴዎስ ወንጌል 11:29
ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ፤ ከእኔም ተማሩ፤ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና፤ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤
የማቴዎስ ወንጌል 11:29 омӯзед
3
የማቴዎስ ወንጌል 11:30
ቀንበሬ ልዝብ፤ ሸክሜም ቀሊል ነውና።”
የማቴዎስ ወንጌል 11:30 омӯзед
4
የማቴዎስ ወንጌል 11:27
ሁሉ ከአባቴ ዘንድ ተሰጥቶኛል፤ ከአብ በቀር ወልድን የሚያውቅ የለም፤ ከወልድም በቀር ወልድም ሊገለጥለት ከሚፈቅድ በቀር አብን የሚያውቅ የለም።
የማቴዎስ ወንጌል 11:27 омӯзед
5
የማቴዎስ ወንጌል 11:4-5
ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው “ሄዳችሁ ያያችሁትን የሰማችሁትንም ለዮሐንስ ንገሩት፤ ዕውሮች ያያሉ፤ አንካሶችም ይሄዳሉ፤ ለምጻሞችም ይነጻሉ፤ ደንቆሮችም ይሰማሉ፤ ሙታንም ይነሣሉ፤
የማቴዎስ ወንጌል 11:4-5 омӯзед
6
የማቴዎስ ወንጌል 11:15
የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ።
የማቴዎስ ወንጌል 11:15 омӯзед
Асосӣ
Китоби Муқаддас
Нақшаҳо
Видео