1
የዮሐንስ ወንጌል 20:21-22
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
ጌታችን ኢየሱስም ዳግመኛ እንዲህ አላቸው፥ “ሰላም ለእናንተ ይሁን፤ አብ እኔን እንደ ላከኝ እንዲሁ እኔ እናንተን እልካችኋለሁ።” ይህንም ብሎ እፍ አለባቸው፤ እንዲህም አላቸው፥ “መንፈስ ቅዱስን ተቀበሉ።
Муқоиса
የዮሐንስ ወንጌል 20:21-22 омӯзед
2
የዮሐንስ ወንጌል 20:29
ጌታችን ኢየሱስም፥ “ስለ አየኸኝ አመንህን? ብፁዓንስ ሳያዩ የሚያምኑ ናቸው” አለው።
የዮሐንስ ወንጌል 20:29 омӯзед
3
የዮሐንስ ወንጌል 20:27-28
ከዚህም በኋላ ቶማስን፥ “ጣትህን ወዲህ አምጣና እጆችን እይ፤ እጅህንም አምጣና ወደ ጎኔ አግባ፤ እመን እንጂ ተጠራጣሪ አትሁን” አለው። ቶማስም፥ “ጌታዬ አምላኬም” ብሎ መለሰ።
የዮሐንስ ወንጌል 20:27-28 омӯзед
Асосӣ
Китоби Муқаддас
Нақшаҳо
Видео