1
የዮሐንስ ወንጌል 12:26
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
እኔን የሚያገለግለኝ ካለ ይከተለኝ፤ የሚያገለግለኝ እኔ ባለሁበት በዚያ ይኖራልና፤ እኔን የሚያገለግለኝንም አብ ያከብረዋል።
Муқоиса
የዮሐንስ ወንጌል 12:26 омӯзед
2
የዮሐንስ ወንጌል 12:25
ነፍሱን የሚወዳት ይጥላታል፤ በዚህ ዓለም ነፍሱን የሚጥላትም ለዘለዓለም ሕይወት ይጠብቃታል።
የዮሐንስ ወንጌል 12:25 омӯзед
3
የዮሐንስ ወንጌል 12:24
እውነት እውነት እላችኋለሁ፤ የስንዴ ቅንጣት በምድር ላይ ካልወደቀችና ካልሞተች ብቻዋን ትኖራለች፤ ከሞተች ግን ብዙ ፍሬን ታፈራለች።
የዮሐንስ ወንጌል 12:24 омӯзед
4
የዮሐንስ ወንጌል 12:46
በእኔ የሚያምን ሁሉ በጨለማ እንዳይኖር ብርሃን እኔ ወደ ዓለም መጣሁ።
የዮሐንስ ወንጌል 12:46 омӯзед
5
የዮሐንስ ወንጌል 12:47
ቃሌን ሰምቶ የማይጠብቀውን እኔ የምፈርድበት አይደለሁም፤ ዓለምን ላድን እንጂ በዓለም ልፈርድበት አልመጣሁምና።
የዮሐንስ ወንጌል 12:47 омӯзед
6
የዮሐንስ ወንጌል 12:3
ማርያም ግን ዋጋዉ የከበረና የበዛ አንድ ነጥር የጥሩ ናርዶስ ሽቱ ወሰደችና የጌታችን ኢየሱስን እግር ቀባችው፤ በፀጕሯም አሸችው፤ የዚያ ሽቱ መዓዛም ቤቱን መላው።
የዮሐንስ ወንጌል 12:3 омӯзед
7
የዮሐንስ ወንጌል 12:13
የዘንባባ ዛፍ ዝንጣፊ ይዘው “ሆሣዕና በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ፥ የእስራኤልም ንጉሥ ቡሩክ ነው” እያሉ ወጥተው ተቀበሉት።
የዮሐንስ ወንጌል 12:13 омӯзед
8
የዮሐንስ ወንጌል 12:23
ጌታችን ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፤ “አሁን የሰው ልጅ ይከብር ዘንድ ጊዜው ደረሰ።
የዮሐንስ ወንጌል 12:23 омӯзед
Асосӣ
Китоби Муқаддас
Нақшаҳо
Видео