1
ኦሪት ዘፀአት 25:8-9
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
መቅደስ ትሠራልኛለህ፤ በመካከላቸውም አድራለሁ። በተራራው እንዳሳየሁህ ሁሉ፥ እንደ ማደሪያው ምሳሌ፥ እንደ ዕቃውም ሁሉ ምሳሌ ለእኔ ትሠራለህ፤ እንዲሁ ትሠራለህ።
Муқоиса
ኦሪት ዘፀአት 25:8-9 омӯзед
2
ኦሪት ዘፀአት 25:2
“የእስራኤልን ልጆች በልባችሁ ያሰባችሁትን ከገንዘባችሁ መባ አምጡልኝ” በላቸው።
ኦሪት ዘፀአት 25:2 омӯзед
Асосӣ
Китоби Муқаддас
Нақшаҳо
Видео