1
ኦሪት ዘፀአት 11:1
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
እግዚአብሔርም ሙሴን አለው፥ “በፈርዖንና በግብፅ ላይ ገና አንዲት መቅሠፍት አመጣለሁ፤ ከዚያም በኋላ ከዚያ ይለቅቃችኋል፤ ሲለቅቃችሁም ከመነሻ ገንዘብ ጋር ይሰድዳችኋል።
Муқоиса
ኦሪት ዘፀአት 11:1 омӯзед
2
ኦሪት ዘፀአት 11:5-6
በግብፅም ሀገር ያለ በኵር ሁሉ፥ በዙፋኑ ከሚቀመጠው ከፈርዖን በኵር ጀምሮ በወፍጮ እግር እስካለችው እስከ አገልጋዪቱ በኵር ድረስ፥ የከብቱም በኵር ሁሉ ይሞታል። በግብፅም ሀገር ሁሉ አስቀድሞ እንደ እርሱ ያልሆነ፥ ኋላም ደግሞ እንደ እርሱ የማይሆን ታላቅ ጩኸት ይሆናል።
ኦሪት ዘፀአት 11:5-6 омӯзед
3
ኦሪት ዘፀአት 11:9
እግዚአብሔርም ሙሴን አለው፥ “ተአምራቴና ድንቄ በግብፅ ሀገር ብዙ እንዲሆን ፈርዖን አይሰማችሁም።”
ኦሪት ዘፀአት 11:9 омӯзед
Асосӣ
Китоби Муқаддас
Нақшаҳо
Видео