1
የሐዋርያት ሥራ 24:16
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
እንዲሁ እኔም በእግዚአብሔርና በሰው ፊት ሁልጊዜ የማታወላውል ሕሊና ትኖረኝ ዘንድ እጋደላለሁ።
Муқоиса
የሐዋርያት ሥራ 24:16 омӯзед
2
የሐዋርያት ሥራ 24:25
እርሱም ስለ ጽድቅና ስለ ንጽሕና፥ ስለሚመጣውም ኵነኔ በነገራቸው ጊዜ በዚህ የተነሣ ፊልክስ ፈራና ጳውሎስን፥ “አሁንስ ሂድ፤ በተመቸኝም ጊዜ ልኬ አስጠራሃለሁ” አለው።
የሐዋርያት ሥራ 24:25 омӯзед
Асосӣ
Китоби Муқаддас
Нақшаҳо
Видео