1
የሐዋርያት ሥራ 13:2-3
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
የእግዚአብሔርን ሥራ ሲሠሩ፥ ሲጾሙም መንፈስ ቅዱስ፥ “በርናባስንና ሳውልን እኔ ለፈለግኋቸው ሥራ ለዩልኝ” አላቸው። ያንጊዜም ከጾሙና ከጸለዩ፥ እጃቸውንም በራሳቸው ላይ ከጫኑባቸው በኋላ ላኩአቸው።
Муқоиса
የሐዋርያት ሥራ 13:2-3 омӯзед
2
የሐዋርያት ሥራ 13:39
ከሁሉም ይልቅ በሙሴ ሕግ መጽደቅ የተሳናችሁ ናችሁ። በእርሱ ግን ያመነ ሁሉ ይጸድቃል።
የሐዋርያት ሥራ 13:39 омӯзед
3
የሐዋርያት ሥራ 13:47
እግዚአብሔር፦ እስከ ምድር ዳርቻ ላሉት ሁሉ መድኀኒት ትሆን ዘንድ ለአሕዛብ ብርሃን አድርጌሃለሁ” ብሎ አዝዞናልና።
የሐዋርያት ሥራ 13:47 омӯзед
Асосӣ
Китоби Муқаддас
Нақшаҳо
Видео