1
የዮሐንስ ወንጌል 2:11
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ኢየሱስ ይህን የተአምራት ሁሉ መጀመሪያ የሆነውን ተአምር በገሊላ ምድር በቃና ከተማ አደረገ፤ በዚህም ዐይነት ክብሩን ገለጠ፤ ደቀ መዛሙርቱም በእርሱ አመኑ።
Муқоиса
የዮሐንስ ወንጌል 2:11 омӯзед
2
የዮሐንስ ወንጌል 2:4
ኢየሱስም “እናቴ ሆይ! ከአንቺ ጋር ምን አለኝ? ጊዜዬ ገና አልደረሰም” አላት።
የዮሐንስ ወንጌል 2:4 омӯзед
3
የዮሐንስ ወንጌል 2:7-8
ኢየሱስ አገልጋዮቹን “ጋኖቹን ውሃ ሙሉአቸው” አላቸው፤ እነርሱም እስከ አፋቸው ሞሉአቸው። ከዚህ በኋላ ኢየሱስ አገልጋዮቹን፦ “በሉ አሁን ቀድታችሁ ለግብዣው ኀላፊ ስጡት” አላቸው፤ እነርሱም ወስደው ሰጡት።
የዮሐንስ ወንጌል 2:7-8 омӯзед
4
የዮሐንስ ወንጌል 2:19
ኢየሱስም “ይህን ቤተ መቅደስ አፍርሱትና እኔ በሦስት ቀን መልሼ እሠራዋለሁ” አላቸው።
የዮሐንስ ወንጌል 2:19 омӯзед
5
የዮሐንስ ወንጌል 2:15-16
በዚህ ጊዜ የገመድ ጅራፍ አበጀና ሰዎችን ሁሉ፥ ከበጎችና ከበሬዎች ጋር ከቤተ መቅደስ አስወጣቸው፤ የገንዘብ ለዋጮችንም ገንዘብ በተነ፤ ጠረጴዛዎቻቸውንም ገለባበጠ። ርግብ የሚሸጡትንም ሰዎች “ይህን ሁሉ ወዲያ ውሰዱ! የአባቴን ቤት የንግድ ቤት አታድርጉት!” አላቸው።
የዮሐንስ ወንጌል 2:15-16 омӯзед
Асосӣ
Китоби Муқаддас
Нақшаҳо
Видео