1
ኦሪት ዘፍጥረት 40:8
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
እነርሱም “እያንዳንዳችን ሕልም አየን፤ ነገር ግን የእያንዳንዳችንን ሕልም የሚተረጒም ማንም የለም” አሉት። ዮሴፍም “ሕልም የመተርጐም ችሎታ የሚሰጥ እግዚአብሔር ነው፤ ስለዚህ የእያንዳንዳችሁን ሕልም ንገሩኝ” አላቸው።
Муқоиса
ኦሪት ዘፍጥረት 40:8 омӯзед
2
ኦሪት ዘፍጥረት 40:23
የወይን ጠጅ አሳላፊው ግን ዮሴፍን አላስታወሰውም፤ ስለ ዮሴፍ የሆነውን ሁሉ ረሳ።
ኦሪት ዘፍጥረት 40:23 омӯзед
Асосӣ
Китоби Муқаддас
Нақшаҳо
Видео