1
የሐዋርያት ሥራ 6:3-4
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
እንግዲህ ወንድሞች ሆይ፥ በመልካም ጠባያቸው የተመሰገኑ፥ በመንፈስ ቅዱስና በጥበብ የተሞሉ ሰባት ሰዎችን ከመካከላችሁ ምረጡ፤ እነርሱን ለዚህ ኀላፊነት እንሾማቸዋለን። እኛ ግን በመጸለይና የእግዚአብሔርን ቃል በማስተማር እንተጋለን።”
Муқоиса
Explore የሐዋርያት ሥራ 6:3-4
2
የሐዋርያት ሥራ 6:7
በዚህ ሁኔታ የእግዚአብሔር ቃል እየተስፋፋ ስለ ሄደ፥ በኢየሩሳሌም የአማኞች ቊጥር በጣም እየበዛ ሄደ፤ ከካህናትም እጅግ ብዙዎቹ አመኑ።
Explore የሐዋርያት ሥራ 6:7
Асосӣ
Китоби Муқаддас
Нақшаҳо
Видео