YouVersion logo
Dugme za pretraživanje

የማቴዎስ ወንጌል 2:12-13

የማቴዎስ ወንጌል 2:12-13 አማ54

ወደ ሄሮድስም እንዳይመለሱ በሕልም ተረድተው በሌላ መንገድ ወደ አገራቸው ሄዱ። እነርሱም ከሄዱ በኋላ እነሆ፥ የጌታ መልአክ በሕልም ለዮሴፍ ታይቶ፦ ሄሮድስ ሕፃኑን ሊገድለው ይፈልገዋልና ተነሣ፥ ሕፃኑንና እናቱንም ይዘህ ወደ ግብፅ ሽሽ፥ እስክነግርህም ድረስ በዚያ ተቀመጥ አለው።

Video za የማቴዎስ ወንጌል 2:12-13

Besplatni planovi za čitanje i pobožosti koje se odnose na የማቴዎስ ወንጌል 2:12-13