YouVersion logo
Dugme za pretraživanje

የማቴዎስ ወንጌል 17:17-18

የማቴዎስ ወንጌል 17:17-18 አማ54

ኢየሱስም መልሶ፦ የማታምን ጠማማ ትውልድ ሆይ፥ እስከ መቼ ከእናንተ ጋር እኖራለሁ? እስከ መቼስ እታገሣችኋለሁ? ወደዚህ ወደ እኔ አምጡት አለ። ኢየሱስም ገሠጸው ጋኔኑም ከእርሱ ወጣ፥ ብላቴናውም ከዚያች ሰዓት ጀምሮ ተፈወሰ።

Video za የማቴዎስ ወንጌል 17:17-18