YouVersion logo
Dugme za pretraživanje

የዮሐንስ ወንጌል 11:43-44

የዮሐንስ ወንጌል 11:43-44 አማ54

ይህንም ብሎ በታላቅ ድምፅ፦ “አልዓዛር ሆይ፥ ወደ ውጭ ና” ብሎ ጮኸ። የሞተውም እጆቹና እግሮቹ በመግነዝ እንደ ተገነዙ ወጣ፤ ፈቱም በጨርቅ እንደ ተጠመጠመ ነበር። ኢየሱስም፦ “ፍቱትና ይሂድ ተዉት” አላቸው።

Video za የዮሐንስ ወንጌል 11:43-44