YouVersion logo
Dugme za pretraživanje

የዮሐንስ ወንጌል 11:25-26

የዮሐንስ ወንጌል 11:25-26 አማ54

ኢየሱስም፦ “ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤ ሕያው የሆነም የሚያምንብኝ ሁሉ ለዘላለም አይሞትም፤ ይህን ታምኚያለሽኝ?” አላት።

Video za የዮሐንስ ወንጌል 11:25-26