YouVersion logo
Dugme za pretraživanje

የማቴዎስ ወንጌል 6:3-4

የማቴዎስ ወንጌል 6:3-4 አማ05

አንተ ግን ምጽዋት ስትመጸውት ቀኝ እጅህ የሚያደርገውን ግራ እጅህ አይወቅ። እንግዲህ ምጽዋትህ በስውር ይሁን፤ በስውር የተሠራውን የሚያየው አባትህ፥ የመልካም ሥራህን ዋጋ ይከፍልሃል።

Video za የማቴዎስ ወንጌል 6:3-4