YouVersion logo
Dugme za pretraživanje

የማቴዎስ ወንጌል 11:4-5

የማቴዎስ ወንጌል 11:4-5 አማ05

ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰላቸው፦ “ሂዱና ያያችሁትንና የሰማችሁትን ሁሉ ለዮሐንስ ንገሩት። እነሆ፥ ዕውሮች ያያሉ፤ አንካሶች ቀጥ ብለው ይሄዳሉ፤ ለምጻሞች ይነጻሉ፤ ደንቆሮዎች ይሰማሉ፤ ሙታን ይነሣሉ፤ ለድኾችም ወንጌል ይሰበካል፤

Video za የማቴዎስ ወንጌል 11:4-5