YouVersion logo
Dugme za pretraživanje

የሉቃስ ወንጌል 3:16

የሉቃስ ወንጌል 3:16 አማ05

ዮሐንስ ግን ለሁሉም እንዲህ አላቸው፦ “እኔ በውሃ አጠምቃችኋለሁ፤ ነገር ግን ሌላ ከእኔ የሚበረታ ይመጣል፤ እኔ የእርሱን ጫማ ማሰሪያ ለመፍታት እንኳ የበቃሁ አይደለሁም፤ እርሱ በመንፈስ ቅዱስና በእሳት ያጠምቃችኋል።

Video za የሉቃስ ወንጌል 3:16