YouVersion logo
Dugme za pretraživanje

የሉቃስ ወንጌል 10:36-37

የሉቃስ ወንጌል 10:36-37 አማ05

“ታዲያ፥ ከእነዚህ ከሦስት ሰዎች፥ በቀማኞቹ ተደብድቦ ለወደቀው ሰው ባልንጀራ የሆነለት የትኛው ይመስልሃል?” የሕግ መምህሩም “ያ የራራለትና የረዳው ነው፤” ሲል መለሰ፤ ኢየሱስም “እንግዲያውስ ሂድ፤ አንተም እንዲሁ አድርግ!” አለው።

Video za የሉቃስ ወንጌል 10:36-37