1
ወደ ሮም ሰዎች 2:3-4
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
አንተም እንደዚህ በሚያደርጉ የምትፈርድ ያንም የምታደርግ ሰው ሆይ፥ አንተ ከእግዚአብሔር ፍርድ የምታመልጥ ይመስልሃልን? ወይስ የእግዚአብሔር ቸርነት ወደ ንስሐ እንዲመራህ ሳታውቅ የቸርነቱንና የመቻሉን የትዕግሥቱንም ባለጠግነት ትንቃለህን?
Uporedi
Istraži ወደ ሮም ሰዎች 2:3-4
2
ወደ ሮም ሰዎች 2:1
ስለዚህ፥ አንተ የምትፈርድ ሰው ሁሉ ሆይ፥ የምታመካኘው የለህም፤ በሌላው በምትፈርድበት ነገር ራስህን ትኰንናለህና፤ አንተው ፈራጁ እነዚያን ታደርጋለህና።
Istraži ወደ ሮም ሰዎች 2:1
3
ወደ ሮም ሰዎች 2:11
እግዚአብሔር ለሰው ፊት አያዳላምና።
Istraži ወደ ሮም ሰዎች 2:11
4
ወደ ሮም ሰዎች 2:13
በእግዚአብሔር ፊት ሕግን የሚያደርጉት ይጸድቃሉ እንጂ ሕግን የሚሰሙ ጻድቃን አይደሉምና።
Istraži ወደ ሮም ሰዎች 2:13
5
ወደ ሮም ሰዎች 2:6
እርሱ ለእያንዳንዱ እንደ ሥራው ያስረክበዋል፤
Istraži ወደ ሮም ሰዎች 2:6
6
ወደ ሮም ሰዎች 2:8
ለዓመፃ በሚታዘዙ እንጂ ለእውነት በማይታዘዙትና በአድመኞች ላይ ግን ቍጣና መቅሠፍት ይሆንባቸዋል።
Istraži ወደ ሮም ሰዎች 2:8
7
ወደ ሮም ሰዎች 2:5
ነገር ግን እንደ ጥንካሬህና ንስሐ እንደማይገባ ልብህ የእግዚአብሔር ቅን ፍርድ በሚገለጥበት በቍጣ ቀን ቍጣን በራስህ ላይ ታከማቻለህ።
Istraži ወደ ሮም ሰዎች 2:5
Početna
Biblija
Planovi
Video zapisi