1
የማርቆስ ወንጌል 4:39-40
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
ነቅቶም ነፋሱን ገሠጸው ባሕሩንም፦ ዝም በል፥ ፀጥ በል አለው። ነፋሱም ተወ ታላቅ ፀጥታም ሆነ። እንዲህ የምትፈሩ ስለ ምን ነው? እንዴትስ እምነት የላችሁም? አላቸው።
Uporedi
Istraži የማርቆስ ወንጌል 4:39-40
2
የማርቆስ ወንጌል 4:41
እጅግም ፈሩና፦ እንግዲህ ነፋስም ባሕርም የሚታዘዙለት ይህ ማን ነው? ተባባሉ።
Istraži የማርቆስ ወንጌል 4:41
3
የማርቆስ ወንጌል 4:38
እርሱም በስተኋላዋ ትራስ ተንተርሶ ተኝቶ ነበር፤ አንቅተውም፦ መምህር ሆይ፥ ስንጠፋ አይገድህምን? አሉት።
Istraži የማርቆስ ወንጌል 4:38
4
የማርቆስ ወንጌል 4:24
አላቸውም፦ ምን እንድትሰሙ ተጠበቁ። በምትሰፍሩበት መስፈሪያ ይሰፈርላችኋል ለእናንተም ይጨመርላችኋል።
Istraži የማርቆስ ወንጌል 4:24
5
የማርቆስ ወንጌል 4:26-27
እርሱም አለ፦ በምድር ዘርን እንደሚዘራ ሰው የእግዚአብሔር መንግሥት እንደዚህ ናት፤ ሌሊትና ቀን ይተኛልም ይነሣልም፥ እርሱም እንዴት እንደሚሆን ሳያውቅ ዘሩ ይበቅላል ያድግማል።
Istraži የማርቆስ ወንጌል 4:26-27
6
የማርቆስ ወንጌል 4:23
የሚሰማ ጆሮ ያለው ቢኖር ይስማ።
Istraži የማርቆስ ወንጌል 4:23
Početna
Biblija
Planovi
Video zapisi