1
ኦሪት ዘፍጥረት 44:34
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
አለዚያም ብላቴናው ከእኔ ጋር ከሌለ ወደ አባቴ እንዴት እወጣለሁ? አባቴን የሚያገኘውን መከራ እንዳላይ።
Uporedi
Istraži ኦሪት ዘፍጥረት 44:34
2
ኦሪት ዘፍጥረት 44:1
ዮሴፍም የቤቱን አዛዥ እንዲህ ብሎ አዘዘ፦ ዓይበታቸው የሚያነሣውን ያህል እህል ሙላላቸው የሁሉንም ብር በየዓይበታቸው አፍ ጨምረው፤
Istraži ኦሪት ዘፍጥረት 44:1
Početna
Biblija
Planovi
Video zapisi