1
የማርቆስ ወንጌል 14:36
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
እንዲህም አለ፤ “አባት ሆይ፥ ሁሉ ነገር ይቻልሃል፤ ይህን የመከራ ጽዋ ከእኔ አርቅልኝ፤ ነገር ግን እንደ አንተ ፈቃድ እንጂ እንደ እኔ ፈቃድ አይሁን።”
Uporedi
Istraži የማርቆስ ወንጌል 14:36
2
የማርቆስ ወንጌል 14:38
“ወደ ፈተና እንዳትገቡ ተግታችሁ ጸልዩ፤ መንፈስ ዝግጁ ነው፤ ሥጋ ግን ደካማ ነው፤” አላቸው።
Istraži የማርቆስ ወንጌል 14:38
3
የማርቆስ ወንጌል 14:9
በእውነት እላችኋለሁ፤ በዓለም ሁሉ ይህ ወንጌል በሚሰበክበት በማናቸውም ስፍራ፥ ይህ እርስዋ ያደረገችው ለመታሰቢያ ይነገርላታል።”
Istraži የማርቆስ ወንጌል 14:9
4
የማርቆስ ወንጌል 14:34
እንዲህም አላቸው፦ “ነፍሴ እስከ ሞት ድረስ አዝናለች፤ እዚህ ቈዩ፤ ተግታችሁም ጠብቁ።”
Istraži የማርቆስ ወንጌል 14:34
5
የማርቆስ ወንጌል 14:22
እነርሱ በመብላት ላይ ሳሉ ኢየሱስ ኅብስት አንሥቶ ባረከ፤ ቈርሶም ለደቀ መዛሙርቱ “እንካችሁ፥ ይህ ሥጋዬ ነው” ብሎ ሰጣቸው።
Istraži የማርቆስ ወንጌል 14:22
6
የማርቆስ ወንጌል 14:23-24
ጽዋውንም አንሥቶ የምስጋና ጸሎት ካደረገ በኋላ ሰጣቸው፤ ሁሉም ከጽዋው ጠጡ። እንዲህም አላቸው፦ “ይህ ስለ ብዙዎች የሚፈስ የቃል ኪዳን ደሜ ነው፤
Istraži የማርቆስ ወንጌል 14:23-24
7
የማርቆስ ወንጌል 14:27
ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ እንዲህ አለ፦ “ ‘እረኛውን መትቼ እገድላለሁ፤ በጎቹም ይበተናሉ፤’ ተብሎ ተጽፎአልና ሁላችሁም ትክዱኛላችሁ፤ በእኔ ትሰናከላላችሁ፤ ትታችሁኝም ትሸሻላችሁ፤
Istraži የማርቆስ ወንጌል 14:27
8
የማርቆስ ወንጌል 14:42
በሉ ተነሡ! እንሂድ! አሳልፎ የሚሰጠኝ ይኸው ቀርቦአል!”
Istraži የማርቆስ ወንጌል 14:42
9
የማርቆስ ወንጌል 14:30
ኢየሱስም “በእውነት እልሃለሁ፤ ዛሬ በዚህች ሌሊት ዶሮ ሁለት ጊዜ ከመጮኹ በፊት አንተ ሦስት ጊዜ ትክደኛለህ፤” አለው።
Istraži የማርቆስ ወንጌል 14:30
Početna
Biblija
Planovi
Video zapisi