1
የሐዋርያት ሥራ 28:31
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
የእግዚአብሔርንም መንግሥት በመስበክ ስለ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ማንም ሳይከለክለው በድፍረት ያስተምር ነበር።
Uporedi
Istraži የሐዋርያት ሥራ 28:31
2
የሐዋርያት ሥራ 28:5
ጳውሎስ ግን እባቡን ወደ እሳቱ አራግፎ ጣለውና ምንም ጒዳት ሳያገኘው ቀረ።
Istraži የሐዋርያት ሥራ 28:5
3
የሐዋርያት ሥራ 28:26-27
የተናገረውም ቃል ይህ ነው፦ ‘ወደዚህ ሕዝብ ሂድና መስማትስ ትሰማላችሁ፤ ግን አታስተውሉም፤ ማየትስ ታያላችሁ፤ ግን ልብ አታደርጉም በላቸው፤ የእነዚህ ሰዎች ልብ ደንድኖአል፤ ጆሮአቸውም ተጨፍኖአል፤ ዐይናቸውም ተዘግቶአል፤ እንዲህስ ባይሆን ኖሮ፥ በዐይናቸው አይተው፥ በጆሮአቸው ሰምተው፥ በልባቸውም አስተውለው፥ ወደ እኔ በተመለሱና እኔም በፈወስኩአቸው ነበር።’
Istraži የሐዋርያት ሥራ 28:26-27
Početna
Biblija
Planovi
Video zapisi