1
የሐዋርያት ሥራ 21:13
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ጳውሎስ ግን “እንደዚህ እያለቀሳችሁ ስለምን ልቤን በሐዘን ትሰብሩታላችሁ? እኔ ስለ ጌታ ኢየሱስ ስም በኢየሩሳሌም ለመታሰር ብቻ ሳይሆን ለመሞትም ዝግጁ ነኝ” ሲል መለሰ።
Uporedi
Istraži የሐዋርያት ሥራ 21:13
Početna
Biblija
Planovi
Video zapisi