ኦሪት ዘፍጥረት 12:7

ኦሪት ዘፍጥረት 12:7 አማ54

እግዚአብሔርም ለአብራም ተገለጠለትና፤ ይህችን ምድር ለዘርህ እሰጣለሁ አለው። እርሱም ለተገለጠለት ለእግዚአብሔር በዚያ ስፍራ መሠውያን ሠራ።

ኦሪት ዘፍጥረት 12:7 සම්බන්ධව නිදහස් කියවීමේ සැලසුම් සහ පූජනීයත්වය