ትን​ቢተ ሶፎ​ን​ያስ 3:20

ትን​ቢተ ሶፎ​ን​ያስ 3:20 አማ2000

በዚያ ዘመን አስገባችኋለሁ፥ በዚያም ዘመን እሰበስባችኋለሁ፣ ምርኮአችሁንም በዓይናችሁ ፊት በመለስሁ ጊዜ በምድር አሕዛብ ሁሉ መካከል ለከበረ ስምና ለምስጋና አደርጋችኋለሁ፥ ይላል እግዚአብሔር።

මෙයට අදාළ වීඩියෝ

ትን​ቢተ ሶፎ​ን​ያስ 3:20 සම්බන්ධව නිදහස් කියවීමේ සැලසුම් සහ පූජනීයත්වය