1
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 2:3-4
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
በክርክርና ከንቱ ውዳሴን በመውደድ አትሥሩ፤ ትሕትናን በያዘ ልቡና ከራሳችሁ ይልቅ ባልንጀራችሁን አክብሩ እንጂ አትታበዩ። ለባልንጀራችሁም እንጂ ለየራሳችሁ ብቻ አታስቡ።
සසඳන්න
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 2:3-4 ගවේෂණය කරන්න
2
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 2:5
ፍጹማን የሆናችሁ ሁላችሁ ኢየሱስ ክርስቶስ ለእኛ እንደ አደረገልን ይህን አስቡ።
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 2:5 ගවේෂණය කරන්න
3
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 2:6-8
ይኸውም የእግዚአብሔር መልኩ ነው፤ ቀምቶ እግዚአብሔር የሆነ አይደለም። ነገር ግን የባርያን መልክ ይዞ፥ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ዝቅ አደረገ። እንደ ሰውም ሆኖ ራሱን አዋረደ፤ ለሞት እስከ መድረስም ታዘዘ፤ ሞቱም በመስቀል የሆነው ነው።
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 2:6-8 ගවේෂණය කරන්න
4
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 2:13
ለሚወደው ሥራ የሚረዳችሁ እርሱ እግዚአብሔር ይቅርታውን ይፈጽምላችሁ።
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 2:13 ගවේෂණය කරන්න
5
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 2:9-11
ስለዚህም እግዚአብሔር እጅግ ከፍ ከፍ አደረገው፤ ከስም ሁሉ የሚበልጥ ስምንም ሰጠው። ይህም በሰማይና በምድር በቀላያትና ከምድር በታች ያለ ጕልበት ሁሉ ለኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይሰግድ ዘንድ ነው። አንደበትም ሁሉ ኢየሱስ ክርስቶስ በእግዚአብሔር አብ ክብር ጌታ እንደ ሆነ ያምን ዘንድ ነው።
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 2:9-11 ගවේෂණය කරන්න
6
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 2:14-15
የምትሠሩትን ሁሉ ያለ ማንጐራጐርና ያለ መጠራጠር በፍቅርና በስምምነት ሥሩ። እንደ እግዚአብሔር ልጆች ንጹሓንና የዋሃን ትሆኑ ዘንድ፥ በማያምኑና በጠማሞች ልጆች መካከል ነውር ሳይኖርባችሁ በዓለም እንደ ብርሃን ትታያላችሁ፤
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 2:14-15 ගවේෂණය කරන්න
7
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 2:12
አሁንም ወንድሞች ሆይ፥ ዘወትር እንደምትሰሙኝ ሳለሁ ብቻ ሳይሆን፥ ሳልኖርም በፍርሀትና በመንቀጥቀጥ ሆናችሁ ለድኅነታችሁ ሥሩ።
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 2:12 ගවේෂණය කරන්න
නිවස
බයිබලය
සැලසුම්
වීඩියෝ