1
የማቴዎስ ወንጌል 12:36-37
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
እኔ እላችኋለሁ፥ ሰዎች ስለሚናገሩት ስለ ከንቱ ነገር ሁሉ በፍርድ ቀን መልስ ይሰጡበታል፤ ከቃልህ የተነሣ ትጸድቃለህና ከቃልህም የተነሣ ትኰነናለህ።”
සසඳන්න
የማቴዎስ ወንጌል 12:36-37 ගවේෂණය කරන්න
2
የማቴዎስ ወንጌል 12:34
እናንተ የእፉኝት ልጆች፥ ክፉዎች ስትሆኑ መልካም ለመናገር እንዴት ትችላላችሁ? በልብ ሞልቶ ከተረፈው አፍ ይናገራልና።
የማቴዎስ ወንጌል 12:34 ගවේෂණය කරන්න
3
የማቴዎስ ወንጌል 12:35
መልካም ሰው ከልቡ መልካም መዝገብ መልካም ነገርን ያወጣል፤ ክፉ ሰውም ከክፉ መዝገብ ክፉ ነገርን ያወጣል።
የማቴዎስ ወንጌል 12:35 ගවේෂණය කරන්න
4
የማቴዎስ ወንጌል 12:31
ስለዚህ እላችኋለሁ፤ ኀጢአትና ስድብ ሁሉ ለሰዎች ይሰረይላቸዋል፤ ነገር ግን መንፈስ ቅዱስን ለሰደበ አይሰረይለትም።
የማቴዎስ ወንጌል 12:31 ගවේෂණය කරන්න
5
የማቴዎስ ወንጌል 12:33
“ዛፍ ከፍሬዋ ትታወቃለችና ዛፍዋን መልካም፥ ፍሬዋንም መልካም አድርጉ፤ ወይም ዛፍዋን ክፉ ፍሬዋንም ክፉ አድርጉ።
የማቴዎስ ወንጌል 12:33 ගවේෂණය කරන්න
නිවස
බයිබලය
සැලසුම්
වීඩියෝ