1
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 1:3-4
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
የምሕረት አባት፥ የመጽናናትም ሁሉ አምላክ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አባት እግዚአብሔር ይመስገን። እግዚአብሔር በአጽናናን በዚያ መጽናናት በመከራ ያሉትን ሁሉ ማጽናናት እንችል ዘንድ ከመከራችን ሁሉ ያጽናናን እርሱ ይመስገን።
සසඳන්න
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 1:3-4 ගවේෂණය කරන්න
2
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 1:5
የክርስቶስ መከራ በእኛ ላይ እንደ በዛ መጠን እንዲሁ መጽናናታችንም በክርስቶስ ይበዛልና።
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 1:5 ගවේෂණය කරන්න
3
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 1:9
ሙታንን በሚያስነሣቸው በእግዚአብሔር እንጂ በራሳችን እንዳንታመን በውስጣችን ለመሞት ቈርጠን ነበር።
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 1:9 ගවේෂණය කරන්න
4
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 1:21-22
ከእናንተ ጋር በክርስቶስ ስም የሚያጸናንና የቀባን እግዚአብሔር ነው። ደግሞም ያተመንና የመንፈስ ቅዱስን ፈለማ በልቡናችን የሰጠን እርሱ ነው።
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 1:21-22 ගවේෂණය කරන්න
5
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 1:6
መከራ ብንቀበልም እናንተ እንድትድኑና እንድትጽናኑ ነው፤ ብንጽናናም እኛ የተቀበልነውን ያን መከራ በመታገሥ ስለሚደረግ መጽናናታችሁ ነው።
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 1:6 ගවේෂණය කරන්න
නිවස
බයිබලය
සැලසුම්
වීඩියෝ