1
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 4:20
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
የእግዚአብሔር መንግሥት በኀይል እንጂ በቃል አይደለምና።
සසඳන්න
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 4:20 ගවේෂණය කරන්න
2
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 4:5
ጊዜው ሳይደርስ ዛሬ ለምን ትመረምራላቸሁ? በጨለማ ውስጥ የተሰወረውንም የሚያበራ፥ የልብን አሳብም የሚገልጥ ጌታችን ይመጣል፤ ያንጊዜ ሁሉም ዋጋውን ከእግዚአብሔር ዘንድ ይቀበላል።
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 4:5 ගවේෂණය කරන්න
3
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 4:2
እንግዲህ በዚህ ከመጋቢዎች እያንዳንዱ ቸርና ታማኝ ሆኖ እንዲገኝ ይፈለጋል።
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 4:2 ගවේෂණය කරන්න
4
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 4:1
እኛ የክርስቶስ አገልጋዮችና የእግዚአብሔር የምሥጢሩ መጋቢዎች እንደ ሆን ሰው ስለ እኛ እንዲህ ያስብ።
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 4:1 ගවේෂණය කරන්න
නිවස
බයිබලය
සැලසුම්
වීඩියෝ