1
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 10:13
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
በሰው ላይ እንደሚደርሰው ያለ ፈተና ነው እንጂ ሌላ ፈተና አያገኛችሁም። በምትችሉት መከራ ነው እንጂ በማትችሉት መከራ ትፈተኑ ዘንድ ያልተዋችሁ እግዚአብሔር የተመሰገነ ነው፤ እርሱም ከፈተና ትድኑ ዘንድ በመከራ ጊዜ ይረዳችኋል።
සසඳන්න
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 10:13 ගවේෂණය කරන්න
2
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 10:31
ብትበሉም፥ ብትጠጡም የምታደርጉትን ሁሉ ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት።
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 10:31 ගවේෂණය කරන්න
3
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 10:12
አሁንም ያ ቆሜአለሁ ብሎ በራሱ የሚታመን ሰው እርሱ እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ።
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 10:12 ගවේෂණය කරන්න
4
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 10:23
ሁሉ ተፈቅዶልኛል፤ ነገር ግን ሁሉ የሚጠቅም አይደለም፤ ሁሉ ተፈቅዶልኛል፤ ነገር ግን ሁሉ የሚያንጽ አይደለም።
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 10:23 ගවේෂණය කරන්න
5
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 10:24
ለባልንጀራችሁ እንጂ ለራሳችሁ አታድሉ።
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 10:24 ගවේෂණය කරන්න
නිවස
බයිබලය
සැලසුම්
වීඩියෝ