1
የማቴዎስ ወንጌል 11:28
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
እናንተ ደካሞችና ሸክም የከበዳችሁ ሁሉ ወደ እኔ ኑ፤ እኔም አሳርፋችኋለሁ።
සසඳන්න
የማቴዎስ ወንጌል 11:28 ගවේෂණය කරන්න
2
የማቴዎስ ወንጌል 11:29
ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ፥ ከእኔም ተማሩ፤ ምክንያቱም እኔ የዋህ በልብም ትሑት ነኝ፤ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤
የማቴዎስ ወንጌል 11:29 ගවේෂණය කරන්න
3
የማቴዎስ ወንጌል 11:30
ቀንበሬ ልዝብ፥ ሸክሜም ቀላል ነውና።”
የማቴዎስ ወንጌል 11:30 ගවේෂණය කරන්න
4
የማቴዎስ ወንጌል 11:27
ሁሉም ነገር በአባቴ ለእኔ ተሰጥቶአል፤ ከአብ በቀር ወልድን የሚያውቅ የለም፤ ከወልድና ወልድም ሊገለጥለት ከሚፈቅደው በቀር አብን የሚያውቅ የለም።
የማቴዎስ ወንጌል 11:27 ගවේෂණය කරන්න
5
የማቴዎስ ወንጌል 11:4-5
ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰላቸው “ሄዳችሁ ያያችሁትንና የሰማችሁትን ለዮሐንስ ንገሩት፤ ዕውሮች ያያሉ፤ አንካሶች ይራመዳሉ፤ ለምጻሞችም ይነጻሉ፤ ደንቆሮዎች ይሰማሉ፤ ሙታን ይነሣሉ፤ ለድሆችም ወንጌል ይሰበካል፤
የማቴዎስ ወንጌል 11:4-5 ගවේෂණය කරන්න
6
የማቴዎስ ወንጌል 11:15
የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ።
የማቴዎስ ወንጌል 11:15 ගවේෂණය කරන්න
නිවස
බයිබලය
සැලසුම්
වීඩියෝ