YouVersion Logo
Search Icon

የሉቃስ ወንጌል 23:34

የሉቃስ ወንጌል 23:34 አማ05

ከዚህ በኋላ ኢየሱስ፦ “አባት ሆይ! የሚያደርጉትን ስለማያውቁ ይቅር በላቸው!” አለ። ወታደሮቹም ዕጣ ተጣጥለው የኢየሱስን ልብስ ተከፋፈሉ።

Video for የሉቃስ ወንጌል 23:34

Free Reading Plans and Devotionals related to የሉቃስ ወንጌል 23:34