YouVersion Logo
Search Icon

የሐዋርያት ሥራ 19:11-12

የሐዋርያት ሥራ 19:11-12 አማ05

እግዚአብሔር በጣም አስደናቂ የሆኑ ተአምራትን በጳውሎስ እጅ ያደርግ ነበር። በዚህም ምክንያት የጳውሎስን አካል የነካውን ልብስና መሐረብ እየወሰዱ በሽተኞቹን ሲያስነኩአቸው ከበሽታቸው ይፈወሱ ነበር፤ ርኩሳን መናፍስትም ይወጡላቸው ነበር።

Free Reading Plans and Devotionals related to የሐዋርያት ሥራ 19:11-12