YouVersion Logo
Search Icon

የሐዋርያት ሥራ 17:27

የሐዋርያት ሥራ 17:27 አማ05

ይህንንም ያደረገው ሰዎች ጌታን እንዲፈልጉና በመመራመርም ፈልገው እርሱን ማግኘት እንዲችሉ ነው፤ ሆኖም እርሱ ከእኛ ከእያንዳንዳችን ሩቅ ነው ማለት አይደለም።