1
የማርቆስ ወንጌል 4:39-40
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
ነቅቶም ነፋሱን ገሠጸው ባሕሩንም፦ ዝም በል፥ ፀጥ በል አለው። ነፋሱም ተወ ታላቅ ፀጥታም ሆነ። እንዲህ የምትፈሩ ስለ ምን ነው? እንዴትስ እምነት የላችሁም? አላቸው።
Compare
የማርቆስ ወንጌል 4:39-40ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
2
የማርቆስ ወንጌል 4:41
እጅግም ፈሩና፦ እንግዲህ ነፋስም ባሕርም የሚታዘዙለት ይህ ማን ነው? ተባባሉ።
የማርቆስ ወንጌል 4:41ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
3
የማርቆስ ወንጌል 4:38
እርሱም በስተኋላዋ ትራስ ተንተርሶ ተኝቶ ነበር፤ አንቅተውም፦ መምህር ሆይ፥ ስንጠፋ አይገድህምን? አሉት።
የማርቆስ ወንጌል 4:38ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
4
የማርቆስ ወንጌል 4:24
አላቸውም፦ ምን እንድትሰሙ ተጠበቁ። በምትሰፍሩበት መስፈሪያ ይሰፈርላችኋል ለእናንተም ይጨመርላችኋል።
የማርቆስ ወንጌል 4:24ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
5
የማርቆስ ወንጌል 4:26-27
እርሱም አለ፦ በምድር ዘርን እንደሚዘራ ሰው የእግዚአብሔር መንግሥት እንደዚህ ናት፤ ሌሊትና ቀን ይተኛልም ይነሣልም፥ እርሱም እንዴት እንደሚሆን ሳያውቅ ዘሩ ይበቅላል ያድግማል።
የማርቆስ ወንጌል 4:26-27ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
6
የማርቆስ ወንጌል 4:23
የሚሰማ ጆሮ ያለው ቢኖር ይስማ።
የማርቆስ ወንጌል 4:23ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
Home
ਬਾਈਬਲ
Plans
ਵੀਡੀਓ