1
የዮሐንስ ወንጌል 17:17
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
በእውነትህ ቀድሳቸው፤ ቃልህ እውነት ነው።
Compare
የዮሐንስ ወንጌል 17:17ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
2
የዮሐንስ ወንጌል 17:3
እውነተኛ አምላክ ብቻ የሆንህ አንተን የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሕይወት ናት።
የዮሐንስ ወንጌል 17:3ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
3
የዮሐንስ ወንጌል 17:20-21-20-21
ሁሉም አንድ ይሆኑ ዘንድ፥ ከቃላቸው የተነሣ በእኔ ስለሚያምኑ ደግሞ እንጂ ስለ እነዚህ ብቻ አልለምንም፤ አንተ እንደ ላክኸኝ ዓለም ያምን ዘንድ፥ አንተ፥ አባት ሆይ፥ በእኔ እንዳለህ እኔም በአንተ፥ እነርሱ ደግሞ በእኛ አንድ ይሆኑ ዘንድ እለምናለሁ።
የዮሐንስ ወንጌል 17:20-21-20-21ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
4
የዮሐንስ ወንጌል 17:15
ከክፉ እንድትጠብቃቸው እንጂ ከዓለም እንድታወጣቸው አልለምንም።
የዮሐንስ ወንጌል 17:15ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
5
የዮሐንስ ወንጌል 17:22-23-22-23
እኛም አንድ እንደ ሆንን አንድ ይሆኑ ዘንድ፤ እኔም በእነርሱ አንተም በእኔ ስትሆን፥ በአንድ ፍጹማን እንዲሆኑ፥ የሰጠኸኝን ክብር እኔ ሰጥቻቸዋለሁ፤ እንዲሁም ዓለም አንተ እንደ ላክኸኝ በወደድኸኝም መጠን እርሱን እንደ ወደድሃቸው ያውቃል።
የዮሐንስ ወንጌል 17:22-23-22-23ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
Home
ਬਾਈਬਲ
Plans
ਵੀਡੀਓ