1
የዮሐንስ ወንጌል 13:34-35
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
እርስ በርሳችሁ ትዋደዱ ዘንድ፥ እንደ ወደድኋችሁ እናንተ ደግሞ እርስ በርሳችሁ ትዋደዱ ዘንድ አዲስ ትእዛዝ እሰጣችኋለሁ። እርስ በርሳችሁ ፍቅር ቢኖራችሁ፥ ደቀ መዛሙርቴ እንደ ሆናችሁ ሰዎች ሁሉ በዚህ ያውቃሉ።”
Compare
የዮሐንስ ወንጌል 13:34-35ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
2
የዮሐንስ ወንጌል 13:14-15
እንግዲህ እኔ ጌታና መምህር ስሆን እግራችሁን ካጠብሁ፥ እናንተ ደግሞ እርስ በርሳችሁ እግራችሁ ትተጣጠቡ ዘንድ ይገባችኋል። እኔ ለእናንተ እንዳደረግሁ እናንተ ደግሞ ታደርጉ ዘንድ ምሳሌ ሰጥቻችኋለሁና።
የዮሐንስ ወንጌል 13:14-15ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
3
የዮሐንስ ወንጌል 13:7
ኢየሱስም መልሶ፦ “እኔ የማደርገውን አንተ አሁን አታውቅም፥ በኋላ ግን ታስተውላለህ” አለው።
የዮሐንስ ወንጌል 13:7ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
4
የዮሐንስ ወንጌል 13:16
እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ባሪያ ከጌታው አይበልጥም።
የዮሐንስ ወንጌል 13:16ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
5
የዮሐንስ ወንጌል 13:17
ይህን ብታውቁ፥ ብታደርጉትም ብፁዓን ናችሁ።
የዮሐንስ ወንጌል 13:17ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
6
የዮሐንስ ወንጌል 13:4-5
ከእራት ተነሣ ልብሱንም አኖረ፥ ማበሻም ጨርቅ ወስዶ ታጠቀ፤ በኋላም በመታጠቢያው ውኃ ጨመረ፥ የደቀ መዛሙርቱንም እግር ሊያጥብና በታጠቀበትም ማበሻ ጨርቅ ሊያብስ ጀመረ።
የዮሐንስ ወንጌል 13:4-5ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
Home
ਬਾਈਬਲ
Plans
ਵੀਡੀਓ