1
የዮሐንስ ወንጌል 10:10
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም፤ እኔ ሕይወት እንዲሆንላቸው እንዲበዛላቸውም መጣሁ
Compare
የዮሐንስ ወንጌል 10:10ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
2
የዮሐንስ ወንጌል 10:11
መልካም እረኛ እኔ ነኝ። መልካም እረኛ ነፍሱን ስለ በጎቹ ያኖራል።
የዮሐንስ ወንጌል 10:11ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
3
የዮሐንስ ወንጌል 10:27
በጎቼ ድምፄን ይሰማሉ እኔም አውቃቸዋለሁ ይከተሉኝማል፤
የዮሐንስ ወንጌል 10:27ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
4
የዮሐንስ ወንጌል 10:28
እኔም የዘላለም ሕይወትን እሰጣቸዋለሁ፥ ለዘላለምም አይጠፉም፥ ከእጄም ማንም አይነጥቃቸውም።
የዮሐንስ ወንጌል 10:28ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
5
የዮሐንስ ወንጌል 10:9
በሩ እኔ ነኝ፤ በእኔ የሚገባ ቢኖር ይድናል፥ ይገባልም ይወጣልም መሰማሪያም ያገኛል።
የዮሐንስ ወንጌል 10:9ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
6
የዮሐንስ ወንጌል 10:14-15
መልካም እረኛ እኔ ነኝ፥ አብም እንድሚያውቀኝ እኔም አብን እንደማውቀው የራሴን በጎች አውቃለሁ የራሴም በጎች ያውቁኛል፤ ነፍሴንም ስለ በጎቼ አኖራለሁ።
የዮሐንስ ወንጌል 10:14-15ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
7
የዮሐንስ ወንጌል 10:29-30
የሰጠኝ አባቴ ከሁሉ ይበልጣል፥ ከአባቴም እጅ ሊነጥቃቸው ማንም አይችልም። እኔና አብ አንድ ነን።”
የዮሐንስ ወንጌል 10:29-30ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
8
9
የዮሐንስ ወንጌል 10:18
እኔ በፈቃዴ አኖራታለሁ እንጂ ከእኔ ማንም አይወስዳትም። ላኖራት ሥልጣን አለኝ ደግሞም ላነሣት ሥልጣን አለኝ ይህችን ትእዛዝ ከአባቴ ተቀበልሁ።”
የዮሐንስ ወንጌል 10:18ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
10
የዮሐንስ ወንጌል 10:7
ኢየሱስም ደግሞ አላቸው፦ “እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ እኔ የበጎች በር ነኝ።
የዮሐንስ ወንጌል 10:7ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
11
የዮሐንስ ወንጌል 10:12
እረኛ ያልሆነው በጎቹም የእርሱ ያልሆኑ ሞያተኛ ግን ተኵላ ሲመጣ ባየ ጊዜ በጎቹን ትቶ ይሸሻል፤ ተኵላም ይነጥቃቸዋል በጎቹንም ይበትናቸዋል።
የዮሐንስ ወንጌል 10:12ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
12
የዮሐንስ ወንጌል 10:1
“እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ወደ በጎች በረት በበሩ የማይገባ በሌላ መንገድ ግን የሚወጣ እርሱ ሌባ ወንበዴም ነው
የዮሐንስ ወንጌል 10:1ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
Home
ਬਾਈਬਲ
Plans
ਵੀਡੀਓ