1
ኦሪት ዘፍጥረት 9:12-13
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
እግዚአብሔርም አለ፤ በእኔና በእናንተ መካከላ፤ ከእናንትም ጋር ባለው በሕያው ነፍስ ሁሉ መካከል፥ ለዘላለም የማደርገው የቃል ኪዳን ምልክት ይህ ነው። ቀስቴን በደመና አድርጌአለሁ፥ የቃል ኪዳኑም ምልክት በእኔና በምድር መካከል ይሆናል።
Compare
ኦሪት ዘፍጥረት 9:12-13ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
2
ኦሪት ዘፍጥረት 9:16
ቀስቲቱም በደመነ ትሆናለች በእኔና በምድር ላይ በሚኖር ሥጋ ባከው በሕያው ነፍስ ሁሉ መካከል ያለውን የዘላለም ቃል ኪዳን ለማሰብ አያታለሁ።
ኦሪት ዘፍጥረት 9:16ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
3
ኦሪት ዘፍጥረት 9:6
የስውን ደም የሚያፈስስ ሁሉ ደሙ ይፈስሳል ሰውን በእግዚአብሔር መልክ ፈጥሮታልና።
ኦሪት ዘፍጥረት 9:6ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
4
ኦሪት ዘፍጥረት 9:1
እግዚአብሔርም ኖኅንና ልጆቹን ባረካቸው እንዲህም አላቸው፤ ብዙ ተባዙ፥ ምድርንም ሙሉአት።
ኦሪት ዘፍጥረት 9:1ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
5
ኦሪት ዘፍጥረት 9:3
ሕይወት ያለው ተንቀሳቃሽ ሁሉ መብል ይሁናችሁ ሁሉን እንደ ለመለመ ቡቃያ ሰጠኍችሁ።
ኦሪት ዘፍጥረት 9:3ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
6
ኦሪት ዘፍጥረት 9:2
አስፈሪነታችሁና አስደንጋጭታችሁ በምድር አራዊት፥ በሰማይም ወፎች፥ በምድር ላይ በሚንቀሳቀሱትም፥ በባሕር ዓሦችም ሁሉ ላይ ይሁን እነርሱም በእጃችሁ ተሰጥተዋል።
ኦሪት ዘፍጥረት 9:2ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
7
ኦሪት ዘፍጥረት 9:7
እናንተም ብዙ ተባዙ በምድር ላይ ተዋለዱ፥ እርቡባትም።
ኦሪት ዘፍጥረት 9:7ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
Home
ਬਾਈਬਲ
Plans
ਵੀਡੀਓ