1
ኦሪት ዘፍጥረት 37:5
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
ዮሴፍም ሕልምን አለመ ለወንድሞቹም ነገራቸው፤ እነርሱም እንደ ገና በብዙ ጠሉት
Compare
ኦሪት ዘፍጥረት 37:5ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
2
ኦሪት ዘፍጥረት 37:3
እስራኤልም ዮሴፍን ከልጆቹ ሁሉ ይልቅ ይወደው ነበር እርሱ በሽምግልናው የወለደው ነበር በብዙ ኅብር ያጌጠችም ቀሚስ አደረገለት።
ኦሪት ዘፍጥረት 37:3ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
3
ኦሪት ዘፍጥረት 37:4
ወንድሞቹም አባታቸው ከልጆቹ ሁሉ ይልቅ እንዲወደው ባዩ ጊዜ ጠሉት፥ በሰላም ይናገሩትም ዘንድ አልቻሉም።
ኦሪት ዘፍጥረት 37:4ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
4
ኦሪት ዘፍጥረት 37:9
ደግሞም ሌላ ሕልምን አለመ፥ ለወንድሞቹም ነገራቸው፥ እንዲህም አለ፦ እነሆ ደግሞ ሌላ ሕልምን አለምሁ እነሆ ፀሐይን ጨረቃ አሥራ አንድ ከዋክብርም ሲሰግዱልኝ አየሁ።
ኦሪት ዘፍጥረት 37:9ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
5
ኦሪት ዘፍጥረት 37:11
ወንድሞቹም ቀኑበት አባቱ ግን ነገሩን ይጠብቅው ነበር።
ኦሪት ዘፍጥረት 37:11ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
6
ኦሪት ዘፍጥረት 37:6-7
እርሱ አላቸው፦ እኔ ያለምሁትን ሕልም ስሙ፤ እነሆ እኛ በእርሻ መካከል ነዶ ስናስር ነበርና እነሆም የእኔ ነዶ ቀጥ ብላ ቆመች፤ የእናንተም ነዶች በዙሪያ ከብበው እነሆ ለእኔ ነዶ ሰገዱ።
ኦሪት ዘፍጥረት 37:6-7ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
7
ኦሪት ዘፍጥረት 37:20
አሁንም ኑ እንግደለውና በአንድ ጕድጓድ ውስጥ እንጣለው፦ ክፋ አውሬም በላው እንላለን ከሕልሞቹም የሚሆነውን እናያለን።
ኦሪት ዘፍጥረት 37:20ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
8
ኦሪት ዘፍጥረት 37:28
የምድያም ነጋዶችም አለፈ እነርሱም ዮሴፍን አንሥተው ከጕድጓድ አወጡት ለእስማኤላውያንም ዮሴፍን በሀያ ብር ሸጡት እነርሱም ዮሴፍን ወደ ግብፅ ወሰዱት።
ኦሪት ዘፍጥረት 37:28ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
9
ኦሪት ዘፍጥረት 37:19
አንዱም ለአንዱ እንዲህ አለው፦ ያባለ ሕልም ይኸው መጣ።
ኦሪት ዘፍጥረት 37:19ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
10
ኦሪት ዘፍጥረት 37:18
እነርሱ በሩቅ ሳለ አዩት ወድ እነርሱም ገና ሳይቀርብ ይገድሉት ዘንድ በእርሱ ላይ ተማከሩ።
ኦሪት ዘፍጥረት 37:18ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
11
ኦሪት ዘፍጥረት 37:22
ሮቤል፦ ደም አታፍስሱ በዚህች ምድረ በዳ ባለችው ጕድጓድ ጣሉት ነገር ግን እጃችሁን አትጣሉበት አላቸው እንዲህም ማለቱ ከእጃቸው ሊያድነውና ወደ አባቱ ሊመልሰው ነው።
ኦሪት ዘፍጥረት 37:22ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
Home
ਬਾਈਬਲ
Plans
ਵੀਡੀਓ