1
የሐዋርያት ሥራ 22:16
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
አሁንስ ለምን ትዘገያለህ? ተነሣና ስሙን እየጠራህ ተጠመቅ ከኃጢአትህም ታጠብ።
Compare
የሐዋርያት ሥራ 22:16ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
2
የሐዋርያት ሥራ 22:14
እርሱም አለኝ፦ የአባቶቻችን አምላክ ፈቃዱን ታውቅ ዘንድና ጻድቁን ታይ ዘንድ ከአፉም ድምፅን ትሰማ ዘንድ አስቀድሞ መርጦሃል
የሐዋርያት ሥራ 22:14ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
3
የሐዋርያት ሥራ 22:15
ባየኸውና በሰማኸው በሰው ሁሉ ፊት ምስክር ትሆንለታለህና።
የሐዋርያት ሥራ 22:15ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
Home
ਬਾਈਬਲ
Plans
ਵੀਡੀਓ