1
የሐዋርያት ሥራ 18:9-10
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
ጌታም ሌሊት በራእይ ጳውሎስን፦ እኔ ከአንተ ጋር ነኝ፥ ማንም ክፉ ሊያደርግብህ የሚነሣብህ የለምና አትፍራ፥ ነገር ግን ተናገር ዝምም አትበል፤ በዚህ ከተማ ብዙ ሕዝብ አሉኝና አለው።
Compare
የሐዋርያት ሥራ 18:9-10ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
2
Home
ਬਾਈਬਲ
Plans
ਵੀਡੀਓ