1
ኦሪት ዘፍጥረት 5:24
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
ሄኖክም እግዚአብሔርን ደስ ስላሰኘው አልተገኘም፤ እግዚአብሔር ሰውሮታልና።
Compare
ኦሪት ዘፍጥረት 5:24ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
2
ኦሪት ዘፍጥረት 5:22
ሄኖክም እግዚአብሔርን ደስ አሰኘው፤ ሄኖክም ማቱሳላን ከወለደ በኋላ ሁለት መቶ ዓመት ኖረ፤ ወንዶችንም፥ ሴቶችንም ወለደ።
ኦሪት ዘፍጥረት 5:22ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
3
ኦሪት ዘፍጥረት 5:1
የሰዎች የትውልድ መጽሐፍ ይህ ነው። እግዚአብሔር አዳምን በፈጠረ ቀን በእግዚአብሔር ምሳሌ አደረገው፤
ኦሪት ዘፍጥረት 5:1ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
4
ኦሪት ዘፍጥረት 5:2
ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው፤ ባረካቸውም። እነርሱንም በፈጠረበት ቀን ስሙን አዳም ብሎ ጠራው።
ኦሪት ዘፍጥረት 5:2ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
Home
ਬਾਈਬਲ
Plans
ਵੀਡੀਓ