1
ኦሪት ዘፍጥረት 15:6
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
አብራምም በእግዚአብሔር አመነ፤ ጽድቅም ሆኖ ተቈጠረለት።
Compare
ኦሪት ዘፍጥረት 15:6ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
2
ኦሪት ዘፍጥረት 15:1
ከዚህም ነገር በኋላ የእግዚአብሔር ቃል በራእይ ወደ አብራም መጣ፤ እንዲህ ሲል፥ “አብራም ሆይ፥ አትፍራ፤ እኔ ጋሻ እሆንሃለሁ፤ ዋጋህም በእኔ ዘንድ እጅግ ብዙ ነው።”
ኦሪት ዘፍጥረት 15:1ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
3
ኦሪት ዘፍጥረት 15:5
ወደ ሜዳም አወጣውና “ወደ ላይ ወደ ሰማይ ተመልከት፤ ልትቈጥራቸው ትችል እንደሆነ ከዋክብትን ቍጠራቸው። ዘርህም እንደዚሁ ነው” አለው።
ኦሪት ዘፍጥረት 15:5ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
4
ኦሪት ዘፍጥረት 15:4
ያን ጊዜም የአግዚአብሔር ቃል ወደ አብራም እንዲህ ሲል መጣ፤ “እርሱ አይወርስህም፤ ነገር ግን ከአብራክህ የሚወጣው እርሱ ይወርስሃል።”
ኦሪት ዘፍጥረት 15:4ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
5
ኦሪት ዘፍጥረት 15:13
እግዚአብሔርም አብራምን አለው፥ “ዘርህ ለእነርሱ ባልሆነች ምድር ስደተኞች እንዲሆኑ በእርግጥ ዕወቅ፤ አራት መቶ ዓመታትም ባሪያዎች አድርገው ይገዙአቸዋል፤ ያሠቃዩአቸዋል፤ ያስጨንቋቸዋልም።
ኦሪት ዘፍጥረት 15:13ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
6
ኦሪት ዘፍጥረት 15:2
አብራምም፥ “አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ፥ ምን ትሰጠኛለህ? እነሆ፥ ልጅ ሳልወልድ እሞታለሁ፤ የቤቴም ወራሽ ከዘመዴ ወገን የሚሆን የደማስቆ ሰው የማሴቅ ልጅ ይህ ኢያውብር ነው” አለ።
ኦሪት ዘፍጥረት 15:2ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
7
ኦሪት ዘፍጥረት 15:18
በዚያችም ቀን እግዚአብሔር ለአብራም ተስፋ ያደረገለትን ቃል ኪዳን አጸና፤ እንዲህም አለው፥ “ከግብፅ ወንዝ ጀምሮ እስከ ትልቁ ወንዝ እስከ ኤፍራጥስ ወንዝ ድረስ ይህችን ምድር ለዘርህ እሰጣታለሁ፤
ኦሪት ዘፍጥረት 15:18ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
8
ኦሪት ዘፍጥረት 15:16
በአራተኛው ትውልድ ግን ወደዚህ ይመለሳሉ፤ እስከ ዛሬ ድረስ የአሞራውያን ኀጢአት አልተፈጸመምና።”
ኦሪት ዘፍጥረት 15:16ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
Home
ਬਾਈਬਲ
Plans
ਵੀਡੀਓ