1
ወደ ሮም ሰዎች 10:9
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ኢየሱስ ጌታ መሆኑን በአፍህ ብትመሰክርና እግዚአብሔር ከሞት እንዳስነሣውም በልብህ ብታምን ትድናለህ።
Compare
ወደ ሮም ሰዎች 10:9ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
2
ወደ ሮም ሰዎች 10:10
ሰው በልቡ ሲያምን ይጸድቃል፤ በአፉም ሲመሰክር ይድናል፤
ወደ ሮም ሰዎች 10:10ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
3
ወደ ሮም ሰዎች 10:17
ስለዚህ እምነት የሚገኘው የምሥራቹን ቃል ከመስማት ነው፤ የምሥራቹም ቃል የሚገኘው ስለ ክርስቶስ ከሚነገረው ትምህርት ነው።
ወደ ሮም ሰዎች 10:17ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
4
ወደ ሮም ሰዎች 10:11-13
በቅዱስ መጽሐፍ እንደ ተጻፈው፦ “በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም።” እንግዲህ አንዱ ጌታ የሁሉም ጌታ ስለ ሆነ በአይሁድና በአሕዛብ መካከል ምንም ልዩነት የለም፤ እርሱም ለሚለምኑት ሁሉ በረከቱን አብዝቶ ይሰጣል፤ “የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናል” ተብሎአልና።
ወደ ሮም ሰዎች 10:11-13ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
5
ወደ ሮም ሰዎች 10:15
አስተማሪዎች ካልተላኩስ እንዴት ቃሉን ሊያስተምሩ ይችላሉ? ይህም “የመልካም ዜና አብሣሪዎች መምጣት እንዴት ደስ ያሰኛል!” ተብሎ እንደ ተጻፈው ነው።
ወደ ሮም ሰዎች 10:15ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
6
ወደ ሮም ሰዎች 10:14
ነገር ግን ሳያምኑበት እንዴት ሊጠሩት ይችላሉ? ስለ እርሱ ሳይሰሙስ እንዴት ያምናሉ? ያለ አስተማሪስ እንዴት ሊሰሙ ይችላሉ?
ወደ ሮም ሰዎች 10:14ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
7
ወደ ሮም ሰዎች 10:4
ሰው ሁሉ በእምነት እንዲጸድቅ ሕግ በክርስቶስ አክትሞአል።
ወደ ሮም ሰዎች 10:4ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
Home
ਬਾਈਬਲ
Plans
ਵੀਡੀਓ