1
የማርቆስ ወንጌል 5:34
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
እርሱም “ልጄ ሆይ፥ እምነትሽ አድኖሻል፤ በሰላም ሂጂ፤ ከሥቃይሽም ተፈወሺ፤” አላት።
Compare
የማርቆስ ወንጌል 5:34ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
2
የማርቆስ ወንጌል 5:25-26
ለዐሥራ ሁለት ዓመት ደም እየመታት የምትሠቃይ አንዲት ሴት ነበረች። ከሐኪም ወደ ሐኪም በመሄድ ብዙ ተሠቃይታና ገንዘብዋንም ሁሉ ጨርሳ ነበር። ነገር ግን እየባሰባት ሄደ እንጂ ምንም አልተሻላትም።
የማርቆስ ወንጌል 5:25-26ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
3
የማርቆስ ወንጌል 5:29
የሚፈሰው ደምዋም ወዲያውኑ ቆመ፤ ከሕመምዋም እንደ ዳነች በሰውነትዋ ተሰማት።
የማርቆስ ወንጌል 5:29ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
4
የማርቆስ ወንጌል 5:41
የልጅትዋንም እጅ ይዞ፥ “ጣሊታ ቁሚ!” አላት፤ ትርጒሙም “አንቺ ልጅ ተነሺ እልሻለሁ፤” ማለት ነው።
የማርቆስ ወንጌል 5:41ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
5
የማርቆስ ወንጌል 5:35-36
ኢየሱስ ገና ይህን በመናገር ላይ ሳለ ከምኲራብ አለቃው ቤት የመጡ ሰዎች የምኲራብ አለቃውን፦ “ልጅህ ሞታለች፤ እንግዲህ ስለምን መምህሩን ታደክመዋለህ?” አሉት። ኢየሱስ ግን ይህን ሰምቶ የምኲራቡን አለቃ፦ “እመን ብቻ እንጂ አትፍራ!” አለው።
የማርቆስ ወንጌል 5:35-36ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
6
የማርቆስ ወንጌል 5:8-9
ይህንንም ያለበት ምክንያት፥ “አንተ ርኩስ መንፈስ ከዚህ ሰው ውጣ!” ብሎ አዞት ስለ ነበር ነው። ኢየሱስም “ስምህ ማን ነው?” ብሎ ጠየቀው፤ እርሱም “ብዙዎች ስለ ሆንን ስሜ ሌጌዎን ነው፤” ሲል መለሰለት።
የማርቆስ ወንጌል 5:8-9ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
Home
ਬਾਈਬਲ
Plans
ਵੀਡੀਓ