1
የሉቃስ ወንጌል 5:4
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ንግግሩንም ከጨረሰ በኋላ ስምዖንን፦ “ጀልባዋን ወደ ጥልቁ ባሕር ራቅ አድርገህ አንተና ጓደኞችህ ዓሣ ለማጥመድ መረባችሁን ጣሉ፤” አለው።
Compare
የሉቃስ ወንጌል 5:4ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
2
የሉቃስ ወንጌል 5:5-6
ስምዖንም “መምህር ሆይ! ሌሊቱን ሙሉ ስንደክም አድረን ምንም አልያዝንም፤ አንተ ካልክ ግን፥ እነሆ! መረቡን እንጥላለን፤” አለው። መረቡን በጣሉ ጊዜ መረቡ እስኪቀደድ ድረስ እጅግ ብዙ ዓሣ ያዙ።
የሉቃስ ወንጌል 5:5-6ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
3
የሉቃስ ወንጌል 5:16
እርሱ ግን በየጊዜው ብቻውን ወደ በረሓ እየሄደ ይጸልይ ነበር።
የሉቃስ ወንጌል 5:16ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
4
የሉቃስ ወንጌል 5:32
እኔ የመጣሁት ኃጢአተኞችን ወደ ንስሓ ለመጥራት ነው እንጂ ጻድቃንን ለመጥራት አይደለም።”
የሉቃስ ወንጌል 5:32ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
5
የሉቃስ ወንጌል 5:8
ስምዖን ጴጥሮስ ይህን ባየ ጊዜ በኢየሱስ ፊት ተንበርክኮ፥ “ጌታ ሆይ፥ እኔ ኃጢአተኛ ስለ ሆንኩ ወደ እኔ አትቅረብ!” አለው።
የሉቃስ ወንጌል 5:8ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
6
የሉቃስ ወንጌል 5:31
ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰላቸው፦ “በሽተኞች እንጂ ጤነኞች ሐኪም አያስፈልጋቸውም፤
የሉቃስ ወንጌል 5:31ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
7
የሉቃስ ወንጌል 5:11
እነርሱም ጀልባዎቹን ወደ ምድር ካስጠጉ በኋላ ሁሉን ነገር ትተው የኢየሱስ ተከታዮች ሆኑ።
የሉቃስ ወንጌል 5:11ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
8
የሉቃስ ወንጌል 5:12-13
አንድ ቀን ኢየሱስ በአንዲት ከተማ ውስጥ ሳለ ገላውን ለምጽ የወረሰው አንድ ሰው ወደ እርሱ መጣ፤ ኢየሱስን ባየው ጊዜ በግንባሩ ተደፍቶ ጌታ ሆይ፥ “ብትፈቅድስ ልታነጻኝ ትችላለህ፤” ሲል ለመነው። ኢየሱስም እጁን ዘርግቶ ዳሰሰውና “ፈቅጃለሁ ንጻ!” አለው። ሰውዬውም ወዲያውኑ ከለምጹ ነጻ።
የሉቃስ ወንጌል 5:12-13ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
9
የሉቃስ ወንጌል 5:15
የኢየሱስ ዝና ግን ከምንጊዜውም ይበልጥ ተሰማ፤ ብዙ ሰዎችም እርሱን ለመስማትና ከበሽታቸውም ለመዳን ፈልገው ይሰበሰቡ ነበር።
የሉቃስ ወንጌል 5:15ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
Home
ਬਾਈਬਲ
Plans
ਵੀਡੀਓ