1
የዮሐንስ ወንጌል 3:16
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘለዓለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር ዓለምን እጅግ ስለ ወደደው አንድያ ልጁን ሰጠ።
Compare
የዮሐንስ ወንጌል 3:16ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
2
የዮሐንስ ወንጌል 3:17
እግዚአብሔር ልጁን ወደ ዓለም የላከው፥ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ በዓለም ላይ ለመፍረድ አይደለም።
የዮሐንስ ወንጌል 3:17ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
3
የዮሐንስ ወንጌል 3:3
ኢየሱስም “እውነት፥ እውነት እልሃለሁ፤ ሰው እንደገና ካልተወለደ በቀር የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊያይ አይችልም” አለው።
የዮሐንስ ወንጌል 3:3ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
4
የዮሐንስ ወንጌል 3:18
“በእርሱ የሚያምን አይፈረድበትም፤ በእርሱ የማያምን ግን በአንዱ የእግዚአብሔር ልጅ ስላላመነ ቀድሞውኑ ተፈርዶበታል።
የዮሐንስ ወንጌል 3:18ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
5
የዮሐንስ ወንጌል 3:19
“ፍርዱም ይህ ነው፦ ብርሃን ወደ ዓለም መጣ፤ ሰዎች ግን ሥራቸው ክፉ ስለ ሆነ ከብርሃን ይልቅ ጨለማን ወደዱ።
የዮሐንስ ወንጌል 3:19ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
6
የዮሐንስ ወንጌል 3:30
እርሱ ከፍ ከፍ ማለት ይገባዋል፤ እኔ ግን ዝቅ ዝቅ ማለት ይገባኛል።”
የዮሐንስ ወንጌል 3:30ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
7
የዮሐንስ ወንጌል 3:20
ክፉ ነገር የሚያደርግ ሁሉ ብርሃንን ይጠላል፤ ክፉ ሥራውም እንዳይገለጥበት ወደ ብርሃን አይመጣም።
የዮሐንስ ወንጌል 3:20ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
8
የዮሐንስ ወንጌል 3:36
በወልድ የሚያምን የዘለዓለም ሕይወት አለው፤ በወልድ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቊጣ በእርሱ ላይ ይኖርበታል እንጂ ሕይወትን አያገኝም።
የዮሐንስ ወንጌል 3:36ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
9
የዮሐንስ ወንጌል 3:14
“ሙሴ በበረሓ እባብን ከፍ አድርጎ እንደ ሰቀለ እንዲሁም የሰው ልጅ ከፍ ብሎ ሊሰቀል ይገባዋል።
የዮሐንስ ወንጌል 3:14ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
10
የዮሐንስ ወንጌል 3:35
አብ ልጁን ይወዳል፤ ሁሉንም ነገር በእጁ አስረክቦታል።
የዮሐንስ ወንጌል 3:35ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
Home
ਬਾਈਬਲ
Plans
ਵੀਡੀਓ